zezu

efaa4e7f-5f4e-4645-983c-27f944625314
02e70e3b-db04-4ef3-9a5a-b7fcc4349747
04d66a0f-47b1-4eac-a4ca-294ce2c2ae96
753c495b-a6b8-4e97-8e75-5fa2b13cbdb0
bc3d8eb4-8462-4197-b177-640dca36d517
  • 7 views

የንግድ ሱቆች ከ10ካሬ ጀምሮ

2,750,000 Brtotal price

Overview

Description

ታላቅ የምስራች!

ለሀገራችን አዲስ የሆነ እጅግ ዘመናዊ ሞል በመዲናችን እየተገነባ መሆኑ ተሰምቷል።

የበርካቶችን ቀልብ የሳበው ደሞ ቦታው በመሀል ካዛንቺስና ሽሮሜዳ መሆኑ ነው።

ለግብይት የሚመች፣ የነጋዴና ሸማቹን ምቾት የሚጨምሩ፣ ሲኒማ፣ የልጆች መዝናኛ፣ ዋተር ፓርክ፣ ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣ የተንጣለለ ፓርኪንግ፣ ቨርችዋል ባንኪንግ፣ የ24ሰዓት ሃይልና ውሃ ሁሉም የተሟላ ነው፡፡

0
YOUR CART
  • No products in the cart.